አዲስ ዜና

በአማራ ክልል መርዓዊ አካባቢ ንጹሀን ዜጎች “ግድያ” በገለልተኛ አካል ይመርመር ሲል የአሜሪካ መንግስት ጠየቀ

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኢርቪን ማሲንጋ የአሜሪካ መንግስት በአማራ ክልል መርዓዊ አካባቢ ንጹሀን ተገድለዋል መባሉ እንዳሳሰበው አስታወቁ። የአሜሪካ መንግስት በአማራ ክልል ተፈጽሟል የተባለው የንጹሀን ግድያ በገለልተኛ

ተጨማሪ ያንብቡ

የኢትዮጵያ  የሃይማኖት  ተቋማት ጉባኤ መንግስት ግብረ ሰዶማዊነትን መብትን የሚፈቅድ  የሳሞአ ስምምነት መፈረሙን እቃወማለው አለ

የካቲት 1/2016 የኢትዮጵያ  የሃይማኖት  ተቋማት ጉባኤ  ዛሬ በሰጠው መግለጫ  በአውሮጳፓ ህብረት እና በአፍሪካ ፣በካሪቢያንና በፓስፊክ  ሀገራት ለ 20 አመታት እንዲዘልቅ ታሳቢ ተደርጎ የተከናወነው  የንግድና የኢኮኖሚ

ተጨማሪ ያንብቡ

አቶ ተመስገን ጥሩነህ የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ሁነው ተሾሙ። አምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆነዋል።

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን በ15ኛ መደበኛ ስብሰባ የአቶ ተመስገን ጥሩነህን ም/ጠ/ሚኒስትርነት እና የአምባሳደር ታዬ አፅቀሥላሴን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርነት ሹመት አጽድቋል።

ተጨማሪ ያንብቡ

”በመቶ የሚቆጠሩ እስረኞች ብቻ ናቸው ያሉት ” ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

ትናንት በህዝብተወካዮች ም/ቤት  የኢትዮጵያን የፀጥታ ሁኔታበሚመለከት ማብራሪያ ያቀረቡት ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የኢትዮጵያን ሰላም የሚያውኩት አካላት  የፖለቲካ ፍላጎት የማሳኪያ ልምምድ የሌላቸው ናቸው ሲሉ የተቹ ሲሆን ከሸኔ

ተጨማሪ ያንብቡ

ስታንዳርድ ባንክ በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት የባንክ ፍቃድ እንደሚጠይቅ አስታውቋል።

ዋና መቀመጫውን በደቡብ አፍሪካ ያደረገው ባንኩ  በአፍሪካ ትልቁን ያልተነካ ገበያ እየፈለገ በሚገኝበት በዚህ ጊዜ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ከሁለት ሳምንት በኃላ ከውጭ የፋይናንስ ተቋማት የኢንቨስትመንት

ተጨማሪ ያንብቡ

በትግራይ ክልል፣ ሰሜን ምዕራብ ዞን እንዳስላሰ ሽረ ከተማ የሚገኙ ተፈናቃዮች የተበላሸ ፣መጥፎ ጠረን ያለው እና የነቀዘ ዱቄት ከለጋሽ ደርጅቶች መታደላቸውን ገልጸዋል።

22/05/16 ላለፉት 13 ወራት የረባ ሰብአዊ እርዳታ ባለማግኘታቸው በከባድ ችግር ውስጥ እንደሚገኙ የገለፁት ተፈናቃዮቹ ፤ ከረጅም ጊዚያት በኃላ ጥር 20/2016 ዓ.ም መሰጠት የተጀመረው ዱቄት ጥራት

ተጨማሪ ያንብቡ

ባለፈው አንድ ዓመት በኢትዮጵያ ሙስና መባባሱን ዓለም አቀፍ ሪፖርት አመለከተ

22/05/2016 በተጠናቀቀው የፈረንጆች 2023 ዓመት በኢትዮጵያ የሙስና ወንጀሎች መጨመራቸውን ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል አስታውቋል። የ180 አገራት የሙስና ነክ ወንጀሎችን በየዓመቱ የሚመዝነው ተቋም ይፋ ባደረገው የ2023 ሙሉ ዓመት

ተጨማሪ ያንብቡ

ፍላጎታቸውን “በነፍጥ ማስፈጸም” በሚፈልጉ ኃይሎች ላይ፤ ህግ የማስከበር እርምጃ “ተጠናክሮ” እንደሚቀጥል ብልጽግና ፓርቲ አስታወቀ

17/05/17 ገዢው ብልጽግና ፓርቲ “በነፍጥ ፍላጎታቸውን የማስፈጸም ዓላማ አላቸው” ያላቸው አካላት ላይ፣ “ህግን የማስከበር ስራ” “በተጠናከረ መንገድ እንዲካሄድ” ውሳኔ ማስተላለፉን አስታወቀ። በሀገሪቱ የተሟላ ሰላም ለማስፈን፤

ተጨማሪ ያንብቡ

የሱማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሞሃመድ ለይፋዊ ጉብኝት ትናንት ኳታር ገብተዋል።

14/05/2016 ፕሬዝዳንት ሞሃመድ ወደ ዶሃ የተጓዙት፣ በቅርብ ጊዜያት በሱማሊያ በተፈጠሩ እንዳንድ ክስተቶች ዙሪያ ከአገሪቱ መሪዎች ጋር ለመወያየት እንደኾነ የፕሬዝዳንቱ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። ኢትዮጵያ ከሶማሊላንድ ጋር

ተጨማሪ ያንብቡ

”የሶማሊያ ሉዓላዊ ግዛትን የሚመለከት ማንኛውም ስምምነት የሃገሪቱን መንግስት ይሁንታ ሊያገኝ ይገባል” ኢጋድ

በእታገኘሁ መኮነን 09/05/2016 የቀጠናው ሃገራት እና የቀጠናውን ጉዳይ በትኩረት የሚከታተሉ ሁሉ በጉጉት ሲጠብቁት የነበረው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) አባል ሀገራት የመሪዎች ጉባኤ

ተጨማሪ ያንብቡ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነ የመንገደኞች አውሮፕላን በመቐለ አሉላ አባ ነጋ አየር ማረፊያ አደጋ አጋጠመው

09/05/2016 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነ የመንገደኞች አውሮፕላን፤ ዛሬ ሐሙስ በመቐለ አሉላ አባ ነጋ አየር ማረፊያ በሚያርፍበት ወቅት ከመንደርደሪያው መንገድ ተንሸራትቶ መውጣቱን  ሆኖም በአደጋው በመንገደኞችም

ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮጵያ የአረብ ሊግ መግለጫን በጥብቅ እንደምትቃወም የኢፌዴሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ተናገሩ፡፡

09/05/2016 የአረብ ሊግ በትላንትናው ዕለት ባወጣው መግለጫ በኢትዮጵያና በሶማሊላንድ መካከል የተደረሰውን የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት ዓለም አቀፍ ሕግን በግልፅ የጣሰ ነው፤  ስምምነቱ የሶማሊያን ሉዓላዊነት እና የግዛት

ተጨማሪ ያንብቡ

የአሜሪካው የአፍሪቃ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ  ማይክ ሐመር  ወደ አዲስ አበባ እንደሚመጡ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ባወጣው መግለጫ አሳውቋል፡፡

09/05/2016 የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪቃ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር  ወደ ካምፓላ እና አዲስ አበባ ይጓዛሉ ብሏል የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በመግለጫው ። አምባሳደር ሐመር

ተጨማሪ ያንብቡ

ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የአብሮነት ትስስራቸው ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ከሚያሳድሩ ተጨማሪ እርምጃዎች እና መግለጫዎች እንዲቆጠቡ የአፍሪካ ህብረት አሳሰበ

09/05/2016 የአፍሪካ ህብረት የሰላም እና የፀጥታው ምክር ቤት ትናንት ጥር 8/2016 ዓም  በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ መካከል ስላለው ሁኔታ ለመመካከር ስብሰባ አካሂዶ ነበር። የስብሰባው መርሐ ግብር

ተጨማሪ ያንብቡ

የአፍሪካ ህብረት የሰላም እና የጸጥታ ምክር ቤት በኢትዮጵያ እና ሶማሊያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ለመምከር ስብሰባ ጠራ 

ጥር 08/2016 በዛሬው ዕለት የአፍሪካ ህብረት የሰላም እና የጸጥታ ምክር ቤት የኢትዮጵያ እና ሶማሊያን ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ሊመክር እንደሆነ በአፍሪካ ህብረት እና በአፍሪካ ጉዳዮች ላይ

ተጨማሪ ያንብቡ