ሀገራዊ ምክክር

ሴቶች በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ውስጥ እንዴት ሊሳተፉ ይችላሉ?

በኢትዮጵያ ሴቶች ከአጠቃላይ ማህበረሰቡ ከ50 በመቶ በላይ እንደሚሸፍኑ መረጃዎች ቢያመለክቱም በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ያላቸው ተሳትፎ ግን ከቁጥራቸው አንፃር እዚህ ግባ የማይባል እንደሆነ ነው ጥናታዊ መረጃዎች የሚያመለክቱት፡፡ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ይህንን ሁኔታ ለመቀየር ሲያስተባብር በቆየው የምክክር ሂደት ውስጥ የሴቶችን ተሳትፎ በሚገባቸው ልክ ለማድረግ ተጨባጭ ስራዎችን ሰርቷል፡፡ የእስካሁኑ የኮሚሽኑ ጥረት እንዳለ ሆኖ ኮሚሽኑ በቅርቡ በሚያስተባብረው የአጀንዳ...

ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገራዊ ምክክር ላይ በአጀንዳነት የሚቀርቡ ጉዳዮችን እንዲያዘጋጁ ተጠየቁ::

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፤ “አጀንዳ ሊሆኑ ይገባሉ” የሚሏቸውን እና በሃገራዊ ምክክር ላይ ሊቀርቡ የሚገቡ  ጉዳዮች እንዲያዘጋጁ  ለተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥሪ አቀረበ።  ኮሚሽኑ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ በሚያቀርቧቸው አጀንዳዎች ላይ ከሌሎች ባለድርሻ አካላት እና የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት የሚያካሄዱበትን ሁኔታ እንደሚያመቻች አስታውቋል።  ኮሚሽኑ ይህንን ያስታወቀው ለተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች በላከው ደብዳቤ ነው፡፡ ኮሚሽኑ ለፖለቲካ ፓርቲዎች በላከው ደብዳቤ፤ ፓርቲዎቹ በሚያቀርቧቸው አጀንዳዎች...

<>

12/04/2016 የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በዛሬው ዕለት በፅህፈት ቤቱ በሰጠዉ መግለጫ እንዳስታወቀዉ በ327 ወረዳዎች በሀገራዊ ምክክሩ መነሳት አለባቸው ያሏቸውን አጀንዳዎች የሚለዩ ተሳታፊዎች መለየታቸውን አስታውቋል። ከትግራይና ከአማራ ክልል በስተቀር በሁሉም ክልሎች ለምክክር የሚቀርቡ አጀንዳዎችን የሚለዩና በምክክሩ የሚሳተፉ ተወካዮችን የማስመረጥ ስራ እየተከናወነ መሆኑን የኮሚሽኑ ቃል አቀባይ አቶ ጥበቡ ታደሰ ተናግረዋል። በአዲስ አበባ በሁሉም ወረዳዎች በአጀንዳ ልየታ የሚሳተፉ...

የምክክር ኮሚሽኑ በሁለቱ የከተማ አስተዳደሮች እና በስድስት ክልሎች የተሳታፊዎች ልየታ መጠናቀቁን አስታወቀ፡፡

ባለፉት 4 ወራት አዲስ አበባና ድሬደዋ ከተማ አስተዳደሮችን ጨምሮ በ6 ክልሎች የሃገራዊ ምክክር የተሳታፊዎች ልየታ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ሃገራዊ የምክክር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ የ4 ወራት አፈጻጸም ረፖርቱን ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርቧል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን በዛሬው ዕለት ያካሄደ ሲሆን  የኢትዮጵያ ሃገራዊ የምክክር ኮሚሽን የ4 ወራት አፈጻጸም ሪፖርትንም አዳምጧል፡፡...