ሚድያ ዳሰሳ

የሐይማኖት ተቋማት መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ምስረታ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ

በአሸናፊ አሰበ ጥቅምት 3 ይመሰረታል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው የሐይማኖት ተቋማት መገናኛ ብዙሃን ምክር ቤት ምስረታ የሚያቋቁሙት አካላት በምስረታው ሂደት ላይ አንዳንድ ስራዎች ቀርተውናል በማለታቸው ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የመገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን የኮምዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ደሴ ከፍያለው ለአዲስ ጊዜ ገለጹ፡፡ ምክር ቤቱ የእርስ በእርስ ቁጥጥርን በሐይማኖት መገናኛ ብዙሀን መካከል ከማጠናከሩም ባሻገር እርስ በእርስ ለመተራረም፣ ዘርፉን ለማሳደግ፣ በጋራ...