አዲስ ዜና

ምዕራብና የደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ ከመደበኛ በላይ ዝናብ እንደሚኖራቸው ተተነበየ

ይህ ይፋ የተደረገው የኢትዮጲያ ሜትሮሎጂ ኢንስቲትዩት የወቅቱን ትንበያ ይፋ ለማድረግ ባዘጋጀው የባለድርሻ አካለት መድረክ ነው። በመድረኩም ያለፈውን የበጋ ወቅት ትንበያ የገመገመ ሲሆን በጋው በአብዛኛው የሀገሪቱ

ተጨማሪ ያንብቡ

ከተመን በላይ ነዳጅ የሚሸጡ ነጋዴዎችን እስከ አምስት አመት እስር እና እስከ 500 ሺህ ብር የሚያስቀጣ አዋጅ ጸደቀ፡፡አዋጁ ከምክር ቤት አባላት ጠንካራ ተቃውሞ ገጥሞታል፡፡

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ጥር 1 ቀን 2017 ባካሄደው ስብሰባ  መንግሥት ከተመነው የመሸጫ ዋጋ በላይ ሲሸጡ የተገኙ ነጋዴዎች  ከሦስት ዓመት እስከ አምስት ዓመት የሚደርስ

ተጨማሪ ያንብቡ

በአተገባበሩ ላይ ተቃውሞ ይቀርብበት የነበረውን የሚዲያ አዋጅ ለማሻሻል የተዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ ላይ ተቃውሞ ቀረበ፡፡

ረቂቅ አዋጁን በመቃወም 14 የጋዜጠኝነት ሙያ ማህበራት እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች የጋራ መግለጫ አውጥተዋል፡፡ እታገኘሁ መኮነን ከሁለት ሳምንት በፊት ጥቅምት 19ቀን2017 ዓ.ም የኢፌዴሪ የሕዝብ

ተጨማሪ ያንብቡ

በአምስት የኢትዮጵያ ክልሎች የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ተባብሰው መቀጠላቸውን ኢሰመኮ በምርመራ ማረጋገጡን አስታወቀ

      በ-እታገኘሁ መኮነን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብች ኮሚሽን በኢትዮጵያ በአማራ ፣በኦሮሚያ ፣በማእከላዊ ኢትዮጵያ ፣በደቡብ ኢትዮጵያ እና በጋምቤላ ክልል ከሰኔ ወር 2016 ዓ.ም. እስከ መስከረም ወር 2017 ዓ.ም. የተፈፀሙ  የሰብዓዊ

ተጨማሪ ያንብቡ

ሌሎች አካላት ቀጠናውን ለማተራመስ ሲንቀሳቀሱ ኢትዮጵያ ቆማ እንደማትመለከት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ ማምሻውን ባወጣው ባወጣው መግለጫው ሌሎች አካላት ቀጠናውን ለማተራመስ ሲንቀሳቀሱ ኢትዮጵያ ቆማ እንደማትመለከት አስታውቋል። መግለጫው የወጣው በትናንትናው እለት የግብፅ የጦር አውሮፕላኖች ወደ

ተጨማሪ ያንብቡ

በሚቀጥሉት 20 ቀናት በሚኖረው ከባድ ዝናብ የመሬት መንሸራተት አደጋ ሊያጋጥም ይችላል – ሚቲዎሮሎጂ

በሚቀጥሉት 20 ቀናት በሚጥለው ከባድ ዝናብ የተነሳ ቅጽበታዊ ጎርፍ፣ የመሬት መንሸራተት እና የወንዞች ሙላት ሊያጋጥም ይችላል ሲል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስጠነቀቀ። በሚቀጥሉት 10 ቀናት የክረምት

ተጨማሪ ያንብቡ

ጋዜጠኞች ለሚያጋጥማቸው የመብት ጥሰት ጥብቅና የሚቆም እና የህግ ድጋፍ አገልግሎት የሚሰጥ የጋዜጠኞች  እና የሕግ ባለሙያዎች ጥምረት ሊመሰረት ነው፡፡

እታገኘሁ መኮነን MELA ( Media Lawyers alliance )ተብሎ የተሰየመው ይህ የሚዲያ እና የህግ ባለሞያዎች ጥምረት በምስረታ ሂደት ላይ መሆኑን ከኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ኅብረት (ኢሰመድኅ)

ተጨማሪ ያንብቡ

 በእስር ላይ የሚገኙ ጋዜጠኞች አስቸኳይ ፍትህ እንዲያገኙ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ማህበር ጠይቋል።

ማህበሩ የጋዜጠኞቹ የፍርድ ሂደትም ከፖለቲካ አተያይ በፀዳ መንገድ እንዲሆን ጥሪ አቅርቧል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሙያዎች ማኅበር አዲስ ሥራ አስፈጻሚ አባላት በአዲስ አበባ ቃሊቲና ቂሊንጦ ማረሚያ

ተጨማሪ ያንብቡ

የቅድመ መደበኛ ስርዓተ ትምህርት ላይ ማሻሻያ ለማድረግ የሚያስችል ጥናት ይፋ ሆነ

ችልድረን ብሊቭ  ህጻናትን፣ ቤተሰቦችን እና ማህበረሰብን  በአለም አቀፍ ደረጃ ለማብቃት የሚሰራ  አለም አቀፍ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው፡፡ድርጅቱ ድህነትን እና ኢፍትሃዊነትን በማሸነፍ ላይ ያተኮረ ተልእኮ በመያዝ፣

ተጨማሪ ያንብቡ

‹‹በበርካታ የአማራ ክልል ከተሞች ባልታጠቁ ዜጎች ላይ የጅምላ ግድያ ተፈጽሟል›› – አቶ አበባው ደሳለው፤ የአብን የፓርላማ አባል ‹‹ምክር ስንለግስ ቀለል አድርገው የሄዱ ሰዎች በኋላ ዋጋ ይከፍላሉ።››ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ

በዛሬው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ ላይ ከምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ  በርካታ ጥያቄዎች ቀርበው ነበር ። የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የፓርላማ

ተጨማሪ ያንብቡ

በቱርክ የተገናኙት ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ አለመግባባቶችን በሰላም እንደሚፈቱ ገለጹ

ራሷን በነጻ አገርነት ካወጀችው ሶማሊላንድ ጋር ኢትዮጵያ  ከስድስት ወራት በፊት  የባህር በር መግባቢያ ስምምነት መፈራረሟን ተከትሎ ነበር ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ  ውዝግብ ውስጥ የገቡት፡፡ በዚህም ምክንያት

ተጨማሪ ያንብቡ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሁለት ምርጫ ጣቢያዎች ትናንት ሊደረግ የነበረው “ቀሪ ምርጫ” ዛሬ እየተከናወነ ነው፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ተኛው  ሃገራዊ ምርጫ በወቅቱ ባልተከናወነባቸው በቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ አፋር፣ ሶማሌ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች ላይ ትናንት እሁድ ሰኔ 16፤ 2016 ምርጫ ሲካሄድ ውሏል።  የምርጫው

ተጨማሪ ያንብቡ

ሳፋሪኮም እና ገበያ ኩባንያ የኢትዮጵያን የሥራ ፈጠራ ሥነ ምህዳር በእጅጉ የሚያሳድግ “ታለንት ክላውድ” ጀመሩ

ሳፋሪኮም ከገበያ ኩባንያ ጋር በአጋርነት፣ እንዲሁም የጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (JICA) ድጋፍ ታክሎበት  “ሳፋሪኮም ታለንት ክላውድ” የተሰኘ ፕሮግራም ይፋ አድርገዋል። ፕሮግራሙ የመረጃ መረብን በመጠቀም

ተጨማሪ ያንብቡ

“ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጵያ” የተሰኘው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት፤ በኪነ ጥበብ ባለሙያዎች እና በጋዜጠኞች ላይ የሚፈጸመው  እስር አሳስቦኛል አለ

 “ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዮጵያ” የተሰኘው የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት በጋዜጠኞች፣ በኪነ ጥበብ ባለሙያዎች፣ በማህበራዊ ሚዲያ ተጽእኖ ፈጣሪዎች እንዲሁም በፖለቲከኞች ላይ እየተፈጸመ ያለው “የዘፈቀደ እስር” እንዳሳሰበው ትናንት

ተጨማሪ ያንብቡ