ባህርማዶ

ካሪያ ቤላህራች ሞሮኮን በዓለም አቀፉ የሰላም ምክር ቤት ሊወክል ነው።

ካሪያ ቤላህራች ሞሮኮን በዓለም አቀፉ የሰላም ምክር ቤት ሊወክል ነው።

ለአለም አቀፍ ሰላም የሚሰሩትን የማክበር እና የማመስገን ፣የአለም አምባሳደሮችን እና የሰላም ተሟጋቾችን በማሰባሰብ የረጅም ጊዜ ታሪክ ያለው የሰላም ምክር ቤት (ዩፒሲ) ፣ ሐሙስ ዕለት ዘካርያ ቤላራች የሞሮኮ አምባሳደር እና ተወካይ አድርጎ ሰይሟል። በዩፒሲ የሞሮኮ አምባሳደር ቤላህራች ሰላምን ለማስፋፋት ባሳዩት ልዩ ቁርጠኝነት እና በማህበረሰቦች መካከል ድልድይ ለመገንባት ላደረጉት የረጅም ጊዜ አስተዋጽኦ መመረጣቸው ታውቋል። ዘካርያ ቤላራች በዲፕሎማሲያዊ እና በማህበራዊ ዘርፎች ያለው ሰፊ ልምድ የ ሰላም ምክር ቤትን ሀሳቦች ለመወከል ትክክለኛውን ምርጫ ናቸው ተብሏል። ሹመቱን ሲቀበሉ ቤላህራች የ ዩፒሲ ፕሬዝዳንት እና መስራች የሆኑትን ሼክ ቃሲም ባድርን አመስግነዋል። የቤላህራች ተልእኮ ግንዛቤን ማሳደግ፣ ውይይትን ማመቻቸት እና ግጭቶችን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት የታቀዱ…
ተጨማሪ ያንብቡ
የሞሮኮው ንጉሥ መሃመድ 6ኛ በመጠናቀቅ ላይ ባለው 2023 ያከናወኗቸውን ዋና ዋና ተግባራት እና ስኬቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ ሞሮኮያዊያን እና ፈረንሳይኛ ተናጋሪዎች አጋሩልን ብለው መልዕክት ልከውልናል፡፡ ከሞሮኮው ንጉስ መሃመድ ፕሬስ ሴክሪታሪ ዘካሪያ የተላከልንን መልዕክት ለአንባቢያን እንደወረደ አቅርበናል፡፡

የሞሮኮው ንጉሥ መሃመድ 6ኛ በመጠናቀቅ ላይ ባለው 2023 ያከናወኗቸውን ዋና ዋና ተግባራት እና ስኬቶች ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ ሞሮኮያዊያን እና ፈረንሳይኛ ተናጋሪዎች አጋሩልን ብለው መልዕክት ልከውልናል፡፡ ከሞሮኮው ንጉስ መሃመድ ፕሬስ ሴክሪታሪ ዘካሪያ የተላከልንን መልዕክት ለአንባቢያን እንደወረደ አቅርበናል፡፡

L'Engagement Visionnaire de "SA MAJESTÉ LE ROI MOHAMMED VI" pour un Maroc Prospère et Rayonnant ZAKARIYA BELLAHRACH Depuis son accession au trône de ses ancêtres bienfaiteurs, Sa Majesté le Roi Mohammed VI s'est engagé à poursuivre la construction du Maroc des institutions. Ainsi, l'État a connu, au début du XXIe siècle, un développement réel à tous les niveaux et dans divers domaines. Sa Majesté le Roi a personnellement veillé et directement supervisé d'importants chantiers qui ont fait du Maroc un leader tant au niveau régional qu'international. Ces chantiers et projets ont mobilisé la ressource humaine à…
ተጨማሪ ያንብቡ
አምስት ‘አደገኛ’ ታራሚዎች ከቱኒዚያ እስርቤት አመለጡ 

አምስት ‘አደገኛ’ ታራሚዎች ከቱኒዚያ እስርቤት አመለጡ 

በቱኒዚያ ከሚገኝ እስር ቤትየተኒዚያ የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስቴር ፎቶግራፋቸውን በማጋራት ዜጎች ራሳቸውን ከእነዚህ ግለሰቦች እንዲጠብቅና ማንኛውንም መረጃ እንዲሰጥ ጠይቋል።እስረኞቹ ማክሰኞ ማለዳ ከሞርናጊያ ማረሚያ ቤት አምልጠዋል ሲል ሚኒስቴሩ በፌስቡክ ገፁ ላይ አጋርቷል። በ2013 ሁለት ፖለቲከኞችን በመግደል ለእስር የተዳረገው አህመድ ማልኪ ካመለጡት መካከል አንዱ መሆኑን ሮይተርስ ዘግቧል።እ.ኤ.አ. በ2013 የተፈፀመው ግድያ በቱኒዚያ የፖለቲካ ቀውስ ውስጥ በማስከተል በወቅቱ በስልጣን ላይ የነበረው መንግስት ስልጣን እንዲለቅ አስገድዶታል።ካመለጡት እስረኞች መካከል ሬይድ ቱዋቲንም ያለበት ሲሆን የጸጥታ ምንጮች እንደሚሉት ባለፉት አስርት አመታት ቱኒዚያን ያንቀጠቀጠው እጅግ አስከፊ ጥቃት የመራ ሰው ስለመሆኑ ሮይተርስ ዘግቧል።ቱኒዚያ በ2011 የረዥም ጊዜ ገዢውን ዚን አል-አቢዲን ቤን አሊን ከስልጣን በማስወገድ የአረብ አብዮት መነሻ…
ተጨማሪ ያንብቡ
በእስራኤል ድንበር የምትገኘው የግብጿ ከተማ በሚሳይል ተመታች።

በእስራኤል ድንበር የምትገኘው የግብጿ ከተማ በሚሳይል ተመታች።

አርብ ጥቅምት 16/2016 ሚሳይሉ በታባ የጤና ማዕከል ላይ ማረፉን እና ስድስት ሰዎችን ማቁሰሉ ተገልጿል እየተካሄደ ባለው የእስራኤል-ሀማስ ጦርነት ምክንያት የተተኮሰው ሚሳይል ከጋዛ ሰርጥ 220 ኪሎሜትር ርቀት ላይ የምትገኘውን የግብጿን የመዝናኛ ከተማ መምታቱን ሮይተርስ ዘግቧል። ሚሳይሉ በታባ የጤና ማዕከል ላይ ማረፉን እና ስድስት ሰዎችን ማቁሰሉን ዘገባው ጠቅሷል። ታባ ግብጽን ከቀይ ባህሯ የእስራኤል ወደብ ኢላት የምታገናኝ ቦታ ነች። የእስራኤል ጦር ከድንበር ውጭ ስለተፈጠረው የጸጥታ ችግር መረጃ እንዳለው ገልጿል።ሀማስ በበኩሉ ባለፈው ሮብዕ እለት እንደገለጸው የእስራኤሏን ኢላት ኢላማ አድርጎ እንደነበር የገለጸ ቢሆንም የእስራኤል ጦር ከኢላት ወጣ ቦታ ማረፉን አስታውቋል።የእስራኤል-ሀማስ ግጭት ከተቀሰቀሰበት ባለፈው ጥቅምት ወዲህ ይህ የመጀመሪያው የረጅም ርቀት የፍልስጤም ጥቃት…
ተጨማሪ ያንብቡ
ሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት /ኔቶ/ አባል ሀገራቱ የጦር መሳሪያና ጥይት ያመርቱ ዘንድ ጥሪ አቅርቧል፡፡

ሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት /ኔቶ/ አባል ሀገራቱ የጦር መሳሪያና ጥይት ያመርቱ ዘንድ ጥሪ አቅርቧል፡፡

አርብ ጥቅምት 16/2016 የኔቶ አባል ሀገራት ደረጃውን የጠበቀ የጦር መሳሪያና ጥይት ምርታቸውን በከፍተኛ ደረጃ ይጨምሩ ዘንድ ጥሪ ቀርቦላቸዋል፡፡ የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት /ኔቶ/ የወታደራዊ ኮሚቴ ሊቀመንበር አድሚራል ሮበርት ፒተር በሰጡት ማብራሪያ የድርጅቱ አባል ሀገራት የጦር መሳሪያና ጥይት ምርታቸውን በጥራትና በብዛት ያመርቱ ዘንድ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ እንደ ሮበርት ሰፊ ማብራሪያ ዩክሬን ሩሲያን ከምድራቸው ለማስወጣት በየጊዜው የምትተኩሰው ጥይት መጠኑ እንዳይቀንስና ሩሲያም የበለጠ በዩክሬን ምድር ድል እንዳታስመዘግብ የኔቶ አባል ሀገራት የወታደራዊ ድጋፋቸውን አጠናክረው መቀጠል አለባቸው ነው ያሉት፡፡ ዘገባው፡-የኢውሮሜይዳን ነው፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ
አሜሪካ በምሥራቃዊ ሶሪያ ውስጥ በሚገኙ ሁለት ወታደራዊ ተቋማት ላይ የአየር ደብድባ መፈጸሟን አስታወቀች።

አሜሪካ በምሥራቃዊ ሶሪያ ውስጥ በሚገኙ ሁለት ወታደራዊ ተቋማት ላይ የአየር ደብድባ መፈጸሟን አስታወቀች።

ጥቅምት 16/ 2016 የአሜሪካ መከላከያ መሥሪያ ቤት ፔንታገን ባወጣው መግለጫ በአየር ድብደባው የተመቱት ወታደራዊ ተቋማት በኢራን እና የኢራን ተባባሪ በሆኑ ቡድኖች ጥቅም ላይ ሲውሉ የነበሩ ናቸው ብሏል። በአገሪቱ ሰዓት አቆጣጠር አርብ ንጋት ላይ በአሜሪካ ኤፍ-16 የጦር ጄቶች በተፈጸመው የአየር ጥቃት ኢራን ጦር መሳሪያ እና ተተኳሽ ለማከማችት የምትጠቀምበት ስፍራ ወድሟል ተብሏል። የአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስትር ሎይድ ኦስቲን አአገራቸው ይህን እርምጃ የወሰደችው በኢራቅ እና ሶሪያ የሚገኙ የአሜሪካ ጦር ሠራዊት አባላትን ለመጠበቅ እና በቅርቡ በኢራን የሚደገፉ ቡድኖች ላደረሱት ጥቃት ምላሽ ለመስጠት ነው ብለዋል። መከላከያ ሚንስትሩ በኢራን የሚደገፉ ቡድኖች በአሜሪካ ጦር ሠራዊት ላይ የሚያደርሱት ጥቃት የማይቆም ከሆነ አሜሪካ አሁንም ተመሳሳይ እርምጃዎችን…
ተጨማሪ ያንብቡ
በአሜሪካ እና በዩናይትድ ኪንግደም ከተሞች ፍልስጥኤምን የሚደግፉ ሰልፎች ተካሄዱ።

በአሜሪካ እና በዩናይትድ ኪንግደም ከተሞች ፍልስጥኤምን የሚደግፉ ሰልፎች ተካሄዱ።

በሁለቱም አገራት ድጋፋቸውን ለፍልስጥኤም ለመግለጽ በአደባባይ የወጡ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች "ነጻ ፍልስጥኤም ሲሉም" ተደምጠዋል።የፍልስጥኤምንም ሰንደቅ ዓላማ ሲያውለበልቡ ታይተዋል። ለሁለተኛ ሳምንት በለንደን በተደረገው የፍልስጥኤም የድጋፍ ሰልፍ እስከ 100 ሺዎች ተሳትፈውበታል።የምዕራቡ አገራት መንግሥታት ለእስራኤል እያሳዩት ያለውን ድጋፍም ተቃውመዋል።የዜናው ምንጭ ቢቢሲ ነው።
ተጨማሪ ያንብቡ
በጋዛ በአንድ ሌሊት በተፈጸመ የአየር ጥቃት 55 ሰዎች መገደላቸውን ሐማስ አስታወቀ።

በጋዛ በአንድ ሌሊት በተፈጸመ የአየር ጥቃት 55 ሰዎች መገደላቸውን ሐማስ አስታወቀ።

እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ትናንት ሌሊት በፈጸመችው የአየር ጥቃት ቢያንስ 55 ፍልስጥኤማውያን መገደላቸውን ሐማስ አስታወቀ። በዚህ የአየር ጥቃት 30 መኖሪያ ቤቶች መውደማቸውንም ኤኤፍፒ ሐማስን ዋቢ አድርጓል።እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ላይ የምትፈጽመውን የአየር ጥቃት አጠናክራ እንደምትቀጥል እና የእግረኛ ጦሯንም ለማስገባት በዝግጅት ላይ መሆኗን አስታውቃለች።በሰሜን ጋዛ የሚኖሩ ፍልስጥኤማውያንም ሙሉ በሙሉ ወጥተው ወደ ደቡባዊ ጋዛ እንዲሄዱም ጦሩ እያስጠነቀቀ ይገኛል።የእስራኤል ጦር ቃለ አቀባይ ዳንኤል ሃጋሪ ጥቃቱ በጋዛ ድንበር አካባቢ ለተከማቸው የእስራኤል ጦር ላይ የደቀነውን አደጋም ለመቀነስ ይረዳል ብለዋል።ከጋዛ በተጨማሪ እስራኤል በተቆጣጠረችው ዌስት ባንክ ላይ የአየር ጥቃት ፈጽማለች።ጦሩ የ"አሸባሪዎች ማዘዣ ማዕከል" እንደሆነ የገለጸውን በጄኒን የስደተኞች መጠለያ የሚገኘው መስጂድን ኢላማ አድርጌያለሁ ብሏል።የዜናው ምንጭ ቢቢሲ…
ተጨማሪ ያንብቡ
22 ጋዜጠኞች መሞታቸው ተነገረ

22 ጋዜጠኞች መሞታቸው ተነገረ

ጥቅምት 10/2016   ሲፒጄ የእስራኤል እና ሐማስ ግጭት ከጀመረ አንስቶ ቢያንስ 22 ጋዜጠኞች ተገድለዋል አለ። የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪ ድርጅቱ (ሲፒጄ) ባለፉት ሁለት ሳምንታት ከተገደሉት ጋዜጠኞች መካከል 18ቱ ፍልስጤማውያን ናቸው ብሏል። የሲፒጄ መግለጫ እንደሚያብራራው 15 ጋዜጠኞች ሕይወታቸውን ያጡት በእስራኤል የአየር ጥቃት ሲሆን ሁለት ጋዜጠኞች ደግሞ በደቡባዊ እስራኤል በሐማስ ጥቃት የተገደሉ ናቸው። ቡድኑ በመግለጫው 8 ጋዜጠኞች ጉዳት እንደደረሰባቸው የገለጸ ሲሆን ሦስት ጋዜጠኞች የደረሱበት እንደማይታወቅ ምናልባትም በእስር ላይ ሊሆኑ ይችላሉ ብሏል። ሲፒጄ ጋዜጠኝነት ሰላማዊ እንቅስቃሴ መሆኑን በመግለጽ ታጣቂዎች ሞያውንና ባለሞያዎቹን ዒላማ ከማድረግ እንዲቆጠቡ አሳስቧል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ