በአሜሪካ እና በዩናይትድ ኪንግደም ከተሞች ፍልስጥኤምን የሚደግፉ ሰልፎች ተካሄዱ።

በሁለቱም አገራት ድጋፋቸውን ለፍልስጥኤም ለመግለጽ በአደባባይ የወጡ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች “ነጻ ፍልስጥኤም ሲሉም” ተደምጠዋል።የፍልስጥኤምንም ሰንደቅ ዓላማ ሲያውለበልቡ ታይተዋል።

ለሁለተኛ ሳምንት በለንደን በተደረገው የፍልስጥኤም የድጋፍ ሰልፍ እስከ 100 ሺዎች ተሳትፈውበታል።
የምዕራቡ አገራት መንግሥታት ለእስራኤል እያሳዩት ያለውን ድጋፍም ተቃውመዋል።
የዜናው ምንጭ ቢቢሲ ነው።