የሰላም ድምጽ

“ፆታዊ ጥቃት የደረሰባቸው ዜጎች የሥነ ልቦና አገልግሎት፣ የሕግና የመልሶ ማቋቋም ድጋፍ እየተደረገላቸው አይደለም፡፡” ኢሰመኮ

የካቲት 13/2016 እታገኘሁ መኮነን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በትግራይ ክልል አምስት ዞኖች አስተዳደሮች ውሰጥ ሰብዓዊ መብትና ሰብዓዊ ቀውስን በተመለከተ አካሄድኩት ያለውን የምርመራ ሪፖርት ማክሰኞ

Read More »

“…..በወልቂጤ ተከስቶ በነበረው ሁከት ማጣራት በማድረግ ተጎጂዎች ሊካሱ ይገባል።” ዶ/ር ዳንኤል በቀለ

16/04/2016 የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል፣ በጉራጌ ዞን እና በቀቤና ልዩ ወረዳ መካከል የነበረውን አለመግባባት ተከትሎ ባወጣው ሪፖርት እንዳስነበበው ከጥቅምት 2 ቀን

Read More »

“በግጭቱ እየደረሰ ያለው እጅግ አሠቃቂ ጉዳት ከዚህ የበለጠ ከመባባሱ እና የበለጠ ጉዳት ከማድረሱ በፊት መፍትሔ ይሰጠው ” ኢሰመኮ

አሸናፊ አሰበ 27/03/2016 የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በአማራ ክልል፣ በአዊ ብሔረሰብ ዞን፣ በአየሁ ጓጉሳ ወረዳ እና በምዕራብ ጎጃም ዞን፣ ቡሬ ዙሪያ ወረዳ፤ እንዲሁም በቤኒሻንጉል

Read More »

በማደግ ላይ ላሉ ሀገራት የሚውል ‘የአየር ንብረት ፈንድ’ እንዲንቀሳቀስ ስምምነት ላይ ተደረሰ።

ህዳር 22/2016 የኮፕ28 ስብሰባ ፕሬዝዳንት ዶክተር  ሱልጣን ቢን አህመድ አልጃብር በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የበለጠ ተጎጂ ለሆኑ ሀገራት የሚውል ‘የአየር ንብረት ፈንድ’ እንዲንቀሳቀስ ሀገራት ስምምነት

Read More »

በአማራ ክልል ለተፈጠረው ግጭት ዘላቂ በቂ መፍትሔ ባለመሰጠቱ ምክንያት ከፍተኛ የሆኑ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች እየተፈጸሙ ይገኛሉ፡፡ኢሰመጉ

እታገኘሁ መኮነን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ(ኢሰመጉ) ህዳር07/2016“ በአማራ ክልል እየጨመረ የመጣው የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች ኢሰመጉን በእጅጉ ያሳስቡታል! ” በሚል ባወጣው መግለጫ በአማራ ክልል ለተፈጠረው ግጭት

Read More »