ረዕቡ ጥቅምት 21/2016
ይህ የተገለፀው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ከደንብ ማስከበር ባለስልጣን ጋር በጋራ በመሆን የበጀት አመቱን ሩብ አመት የስራ እቅድ አፈፃፀም ጥቅምት 21 ቀን 2016 ዓ.ም በገመገመበት ወቅት ነው፡፡
ሰራዊቱ ምንም አይነት ፋይናንስ ድጋፍ እንደማይደረግለት እና በነጻ የሚሰራ ሰራዊት መሆኑን በከተማ አስተዳደሩ የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊዋ ሊዲያ ግርማ ተናግረዋል፡፡
